TOYOTA C-HR 2017
ETB 4,650,000Negotiable
Posted December 4th, 2024
Make
toyota
Model
c-hr
Year
2017
Mileage
98,809 km
Transmission
Automatic
Fuel Type
Benzine
Body Type
suv
Color
White
Engine Size
1,2
Description
ከጀርመን የገባች; ይች ውብ መኪና ባለቤቴ በጥንቃቄ ስትጠቀምባት የነበረችና ንጹህና ጤነኛ መኪና ናት። መኪናዋ ቱርቦ ኢንጂን ያላት፣ ኦሪጂናል የዘይት ማጣሪያ(Filter) እንዲሁም Toyota 10K Golden oil የምንጠቀም ሲሆን የአዲስ አበባን የትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ሞተሩ ቆሞ የሚሰራበትን ግዜ ግምት ውስጥ በማስገባት ዘይት በየ 7000 KM እንቀይራለን። በአሁኑ ሰሃት አአ ውስጥ አለ የተባለ አዲስ ባትሪ፣ ኢንጂን ኦይል፣ ኦይል ፊልተር እንዲሁም ከዱባይ በቅርብ ያስገባነው ብሪጅ ስቶን ጎማ ተቀይሮላት እድለኛውን በጉጉት ቆማ እየጠበቀች ትገኛለች። በርግጥ ለመሸጥ ብለን አልነበረም በቅርብ ግዜ የቀየርነው ነገር ግን አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና ስለገዛንና ሁለት መኪና ቤት ውስጥ ማቆሙ አስፈላጊ ሆኖ ስላላገኘነው እንጂ። ልቡ የከጀላት Whatsup ላይ ይደውልልኝ ±251 91 262 3377። እናመሰግናለን! Imported from Germany, well maintained Vehicle by a female driver. This beautiful car is equipped with turbo engine using the highest quality oil filter and Toyota 10,000 KM Golden engine oil which she normally replacing once driven for 7,000 KM considering that the engine’s idle working times during high traffic gam in Addis Ababa. Best quality battery replaced recently with four new Bridge stone tires imported from Dubai, no need also to replace Engine oil and oil filter for the next 7000 KM. We love our car, and we care what it deserves!! Anyone interested, please contact me on my Whatsup +251 91 262 3377
GIRMA KEBEDE
Addis Ababa
Contact Seller:
+251911755736 / +251948568088